አጭበርባሪ ሁላ ሰዉ ለመሆን በርቱ……ቱ…. ( ሰላማዊት ደስታ )

ሰላማዊት ደስታ – አጭበርባሪ ሁላ ሰዉ ለመሆን በርቱ……ቱ…..
መኪና በነዳ ደህና በለበሰው ፣
ባስመሳይ እኮ ነው ሃገረ የታመሰው።
ሲያዩት ደህና ለብሶ የሚታየው ሁሉ ድህና ነው ፣
ካላችሁ እብድ እናንተ ናችሁ ………..