አየር ላይ የነበረን የደቡብ ኮሪያ አውሮፕላን በርን የከፈተው ግለሰብ ተያዘ

አንድ ግለሰብ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ሊያርፍ የተቃረበ አየር ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላንን የአደጋ ጊዜ በር በመክፈቱ ምክንያት በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ።…