በሌብነት የተጠረጠሩ የሲቪል፣ የመከላከያ እና የደህንነት ባለስልጣናት ንብረት ታገደ

ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አከባቢ የተገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው በሌብነት የተጠረጠሩ የሲቪል፣ የመከላከያ እና የደህንነት ባለስልጣናት “ሃብት ንብረት” እንዳይንቀሳቀስ መታገዱ ተሰማ። እግዱ የባንክ ተቀማጫቸውን፣ በኩባንያዎች ውስጥ ያላቸውን ድርሻ እንዳያንቀሳቅሱና የ”ግል” መኖሪያና ንብረቶችን መሽጥ መለወጥ እንዳይችሉ ታዟል።

በቁጥጥር ስር ከዋሉት የደህንነት አባላት መሃከል የሚከተሉት ይገኙበታል ።

 ጀኔራል ሀድጉ ገ/ስላሴ
ጀነራል ጠና ቁርንዲን

1. ብ/ጀ/ ጽጋቡ ፈትለ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
2. ኮ/ል ሙዕዝ የሎጂስቲክስ ክፍል ኃላፊ
3. ኮ/ል በረሃ የሜጋ ፕሮጅክቶች ኃላፊ
3. ኮ/ል ሙሉ የሰው ሃይል አስተዳደር ኃላፊ
4. ኮ/ል ተክላይ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ክፍል ኃላፊ
5. ኮ/ል በረሃ የሕግ ክፍል ኃላፊ
6. ኮ/ል መሃመድ የስነምግባር ክፍል ኃላፊ
7. ኮ/ል ህሉፍ የኮንትራት አስተዳዳር ኃላፊ
8. ሌ/ኮ አክብረት የእቅድ ዝግጅት ኃላፊ
9. ሌ/ኮ ተከስተ የአቅም ግንባታ ማእከል ኃላፊ
10.ሺ አለቃ ገብረስላሴ የልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ
11. ሺ አለቃ ክፍሌ የቦርድ ጽ/ቤት ኃላፊ
12. ሺ አለቃ መኮንን