Blog Archives

ሐጎስ ገብረህይወት – “ኢዶ”

Tigrigna singer Hagos Gebrehiwot

ሐጎስ ገ/ሂወት ታዋቂ የትግርኛ ዘፋኝ ነው። ብዙዎች የሚያውቁት የኢትዮጵያን ባንዲራ ግንባሩ ላይ ጠምጥሞ ሲያዜም ነው። 4 ወንድሞቹ ለህወሓት ሲታገሉ ሞተዋል። በ1990 ዓ.ም ሻዕቢያ ጦርነት ሲከፍት ወደ ግንባር ከዘመቱት ጥላሁን ገሰሰ፣ መሀሙድ፣ ታምራትና ሌሎች ታዋቂ ዘፋኞች ጋር አብሮ የተጓዘው ሀጎስ ዝግጁት …

Posted in Amharic

ስንቶች ተወጉ!? – አርአያ ተስፋማሪያም

ረቡዕ ሀምሌ 2 ቀን 2000 ዓ.ም ልጄን ለከፍተኛ ህክምና ለማሳከም አገራችንን ለቀን ልንወጣ ተዘጋጅተናል። ኢየሩስ ዳግም እንድትወለድ ያደረጓትና ለህክምና የሚያስፈልገውን ከፍተኛ ገንዘብ ከጀርመን ግብረሰናይ ድርጅቶች ተሯሩጠው ያስገኙላት ክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለመሰናበት ቤታቸው አመራን። ተንበርክኬ ጉልበታቸውን ተጠምጥሜ (ይህን ስፅፍ እንባዬ …

Posted in Amharic

የተወጋ ልብ!

Heartbroken

አሜሪካ የመጣው የዛሬ 15 አመት ሲሆን እጅግ ሲበዛ ቀና ሰውና በተለይ እንግዳ የሆኑና ችግር የገጠማቸውን ሀበሾች ስራ በማስገባትና አስፈላጊውን እገዛ በማድረግ እንደሚተባበር የሚያውቁት በአክብሮት ጭምር ይመሰክሩለታል። በእምነት ይባላል፤ ነጭና ጥቁር አሜሪካውያን የሚያዘወትሩበት የራሱ ሬስቶራንት አለው። ዝቅ ብሎ – ከሰራተኞቹ ጋ …

Posted in Amharic

ጄኔራሉና ባለቤቱ

ጄኔራል በርሄ ወ/ጊዮርጊስ ይባላሉ። የህወሃት አንጋፋ ታጋይ ሲሆኑ በአብዛኛው አባል የሚጠሩት “በርሄ ሻእቢያ” በሚል ነው። ስመ ጥር የጦር አዋጊ ናቸው። በባድመ የተካሄደውን ውጊያ ከመሩትና ሻዕቢያን ከደቆሱት የጦር አዛዦች አንዱ ነበሩ። ብ/ጄ/ል በርሄ የሚታወቁበት ሌላው ባህርይ ለእውነት የቆሙ፣ ያመኑበትን የሚፈፅሙና ሌብነትን …

Posted in Amharic

የታምራት “ጥፊ”

Woldeselassie Woldemichael
የአቶ ታምራት ላይኔና ስዬ የክስ ሂደት ሲታይ እኔና ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ችሎት እየተገኘን እንከታተል ነበር። አንድ ጊዜ ችሎት ከመጀመሩ በፊት ታምራት አቤቱታ አለኝ አሉ። ሲናገሩም፥ “ከትላንት በስቲያ እዚህ ፍ/ቤት ውዬ ስሄድ የወህኒ ቤቱ አዛዥ ቢሮ አስጠሩኝና የመለስን ስም ለምን ታነሳለህ …

Posted in Amharic

የዘፋኙ ስብእና

Al Amoudi
ዲሲ በሚገኝ አንድ የምሽት መዝናኛ ለጉድ ይጨለጣል፣ ጭፈራው ቀልጧል። ከመድረኩ በአንድ ታዋቂ ዘፋኝ በሚንቆረቆረው ዘፈን እስክስታውን ያስነኩት ከነበረው መካከል ሼኹ ይገኙበታል። ሼኹን አጅበው ከሚደንሱ አሽቃባጮች በመሽሎክሎክ አንድ በስፋት የሚታወቅ ዘፋኝ አብሯቸው ለመደነስ ሲሞክር በአሽቃባጮቹ ይገፈተራል። ደጋግሞ ሲሞክር ተመሳሳይ ግፍትሪያ ይፈፀምበታል። …

Posted in Amharic

ልመንህ በጐዳና…

Lemenih Tadesse in Addis Ababa
አሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ይኖር የነበረው ልመንህ ትዳር መስርቶ ሁለት ልጆች አፍርቶዋል። ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንግዳ አይደለም። በተለያየ የስራ ዘርፍ ተሰማርቶ ቤተሰቡን ያስተዳድር፣ ልጆቹን ይንከባከብ ነበር። ኮሚዲያን ልመንህ የጤና ችግር ገጠመው። ወደ አገር ቤት እንዲሸኝ ተደረገ። ባለፈው አመት ጋዜጠኛ …

Posted in Amharic

የፍቅር ጠባሳ

broken heart
አሜሪካ ከመጣ ረጅም አመታት ተቆጥረዋል። ታዋቂና ተወዳጅ ድምፃዊ ነው። ከፍቅረኛው ጋር በአብሮነት እየኖሩ እያሉ ከአመታት በፊት አንድ ነገር ይከሰታል። ድምፃዊው ለመድረክ ስራ ፍቅረኛውን ተሰናብቶ ወደሌላ ስቴት ለመሄድ ሬገን አየር ማረፊያ ይደርሳል። በእለቱ ሃይለኛ ስኖው ይጥል ስለነበረ በረራዎች ይሰረዛሉ። ወደፍቅረኛው ደውሎ …

Posted in Amharic

እናት ለብድር

Shisha hookah addiction in Ethiopian community

አርአያ ተስፋማሪያም

ዲሲ በሚገኝ የሃበሻ ሬስቶራንት ተቀምጠን ስናወጋ አንዲት ነጭ መኪና የምታሽከረክር ወጣት ከደጃፍ ደርሳ ቆመች። በአብዛኛው የሰውነት ክፍሏን የሚያሳይ ልብስ ቢጤ ጣል አድርጋለች። ስልኳን እየነካካችና እየተመናቀረች ዘለቀች። …ከውስጥ አንዲት እናት ወጡ። እድሜያቸው 60 ያልፋል። ቀጭንና ጠይም የሆኑት እናት ሁሌም …

Posted in Amharic

ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

Mulugeta Lule
አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለየ። በትላንትናው እለት ከቀትር በኋላ እኔ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ተሰማና ጋሽ ሙሉጌታ በሲልቨር ስፕሪግ ምሳ በልተን፣ ስለመፅሀፍ እያወራን ከዋልን በኋላ በሰላም ነበር የተለያየነው። በዛሬው እለት ግን ቨርጂኒያ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በተኛበት ህይወቱ …

Posted in Amharic, Amharic News

የፀፀት ደወል

regret
አሜሪካ ከመጣች 20 አመት አለፋት። ታዋቂ ድምፃዊ ናት። ከአመታት በፊት ተወልዳ ካደገችበት ጐንደር ይኖሩ የነበሩ ወላጅ እናቷን ወደዚህ ታስመጣለች። ምስኪን እናት አገሩ አልተመቻቸውም። ድምፃዊቷ በከፈተችው (ዝጉብኝ) መሸታ ቤት ዋልጌ ሃበሾች የሚያሳዩዋቸው ድርጊቶች እንባ ያስፈስሣቸው ያዘ። ሙዚቃው ሲረብሻቸው ይነጋል። ድምፃዊቷ ልጃቸው …

Posted in Amharic, Amharic News

የተነከሰ ፍቅር (አርአያ ተስፋማሪያም)

አሜሪካ ከመጣ ረጅም አመት አስቆጥሯል። የጊዮርጊስ ክለብ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ታዋቂ ኳስ ተጨዋች ነበር። አገር ቤት የነበረችውን ፍቅረኛውንና አንድ ልጅ ያፈራችለትን ሴት እጅግ ይወዳታል። ሌላ ሴት ጋር በጭራሽ ሄዶ አያውቅም። ለሚቀርቡት ሁሉ ስለፍቅረኛው አውርቶ አይጠግብም። ለጠበቃ በአስር ሺህ የሚቀጠር ዶላር …

Posted in Amharic

ሚሊየነሩ ኒቆ

ኒቆዲሞስ ዜናዊ ሁለት ካተርፒለር አገር ውስጥ በማስገባት ቢዝነሱን እያጧጧፈ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ከ200 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ዋጋ ከደ/አፍሪካ የተገዙት የኮንስትራክሽን መገንቢያ ማሽኖች በመከላከያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ተጭነው በኬኒያ በኩል መግባታቸው ሲታወቅ ምንም ቀረጥ እንዳልተከፈለባቸው ምንጮቹ አረጋግጠዋል። በደርግ ዘመን በክብሪት …

Posted in Amharic

ጐዳና የተገፉ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን

Limenih and Solomonአርአያ ተስፋማሪያም
[ፎቶ: ሰሎሞንና ልመንህ]

የዛሬ አመት አንድ አርቲስት እዚህ ዲሲ መጥቶ ሲያወራ « ከሌሊቱ 10 ሰዓት ቀረፃ አብረውኝ ያመሹትን ለማድረስ በሾላ መንገድ እያሽከረከርኩ ስጓዝ አካባቢው ጭር ብሎ ነበር። ሃይለኛ ዝናብ ይጥላል። በርቀት ዶፍ እየወረደበት በእግሩ የሚጓዝ ሰው ተመለከትኩ። ስንቀርብ …

Posted in Amharic, Amharic News