ህወሓት ኤርትራ ላይ ያደረሰውን የሮኬት ጥቃት ሀገሮች አወገዙ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ህወሓት ኤርትራ ላይ ያደረሰውን ጥቃት እና እየተካሄደ ያለውን ግጭት ዓለማቀፋዊ ለማድረግ ያደረገውን ሙከራ አጥብቀን እናወግዛለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዎ ተናግረዋል።

ህወሓት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ግጭቱን ለማብረድ ሰላምን መልሶ ለማስፈን እና የሲቪሎችን ደኅንነት ለመጠበቅ አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስዱ እናሳስባለን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዎ…