የአርቲስት ሃጫሉ ወላጆች ቁጭትና ፍላጎት


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት ከተሰማ እነሆ 31 ቀናት ተቆጠሩ፡፡ ግድያውን ተከትሎም በተለይ በቤተሰቦቹ ቤት ዘንድ ከፍተኛ የሃዘን ድባብ አሁንም አንዣቦ አለ፡፡ የአርቲስቱ አባትና እናት ያለፈው አንድ ወር ለመላው ቤተሰቦቻቸው ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። እስካሁንም  እውነታውን ለመቀበል እንደተቸገሩ ነዉ፡፡…