በአዲስ አበባ ካሳ ተከፍሏቸው ለተጠናቀቁ አርሶ አደሮች ተጨማሪ የኮንዶሚኒየም ቤት ለመስጠት የተያዘው ቀጠሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተላለፈ።

 

የአዲስ አበባ ህዝብ ኮንዶሚኒየም ይደርሰኛል ብሎ 13 አመት ሙሉ ሲቆብ ኖሮ በቆጠበው ገንዘቡ ማግኘት የነበረበትን ቤት መከልከሉ ሳያንስ በዛሬው እለት 500ሽህ ብር ካሳ እና 500 ካሬ ሜትር ምትክ መሬት ለተሰጣቸው አርሶ አደሮች ጭምር ተጨማሪ የኮንዶሚኒየም ቤት ለመስጠት በከንቲባ አቅዶ ጨርሶ እንደ ነበር ትናንት ተዘግቧል፡፡

የዘገበው ታማኙ ምንጭ ዋዜማ ሬዲዮ ነው፡፡ሆኖም አትናገሩ የተባሉ ሰዎች ሚስጥሩን በማዝረክረካቸው ዛሬ ለጊዜው ይሁን ለዘለቄታው እንደቀረ እየተሰማ ነው፡፡

ውዝግብ የተነሳባቸው 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች “ለልማት ተነሽ” አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ለመስጠት ዝግጅቶች ተጠናቋል።

No photo description available.

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE