በየወሩ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት የሲሊንደር ጋዝ ለማስገባት ስምምነት ተደረገ

በየወሩ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት የሲሊንደር ጋዝ ለማስገባት ስምምነት ተደረገ

በድሬዳዋ ከተማ ግዙፍ ዴፖ ይገነባል ተብሏል የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት በየወሩ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ፣ እስከ ሁለት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሲሊንደር ጋዝ ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው በኢትዮጵያ…