በፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ልዩ ሀ/ስብከት አ/አበባ: የመጀመሪያው መነኰስ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አባ ሞገስ ኀ/ማርያም

በድጓ እና ቅዳሴ አስመስክረዋል፤ ቅኔን ተምረዋል፤ በነገረ መለኰት የመጀመሪያ ዲግሪ ከመንፈሳዊ ኮሌጅ በማዕርግ ተመርቀዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት የአስተዳደር ሥልጠናዎችን ወስደዋል፤ ከአዲስ አበባ 30 ኪ.ሜ ርቀት በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ወልመራ ወረዳ የሚገኘውን የመናገሻ ዓምባ ማርያም እና የጋራው መድኃኔዓለም የአንድነት ገዳምን እንዲሁም የኮሎቦ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን፣ ከሐምሌ ወር 2004 ዓ.ም. ጀምሮ በመምህርነት/በአስተዳዳሪነት/ እየመሩ ይገኛሉ፤ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV