የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግሥት ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ አረፈች

‘ዋትስ ላቭ ጋት ቱ ዱ ዊዝ ኢት’፣ ‘ዘ ቤስት’ በሚሉት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች የምትታወቀው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግስት አሜሪካዊቷ ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ አረፈች።…