ከኢትዮጵያ መሪ ጋር የተገናኙት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአገራቸው ድጋፍ ጠየቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በአዲስ አበባ ውይይት ያደረጉት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሜትሮ ኩሌባ አፍሪካ ለአገራቸው ድጋፍ እንድትሰጥ ጠየቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበርና የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወ…