በተፎካካሪ ፓርቲዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ድርጊት የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል ተባለ

በተፎካካሪ ፓርቲዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ድርጊት የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል ተባለ

ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ለማካሄድ የአዳራሽ ኪራይ ከከፈሉ፣ አባሎቻቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች ከጠሩና ከፍተኛ ወጪ ካወጡ በኋላ፣ በማይታወቁና ማንነታቸውን በማይገልጹ የፀጥታ ኃይሎች ክልከላ እየተደረገ ያለበት ሒደት፣ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ሊጥለው እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ…