የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ: ወደ ዩኒቨርሲቲ ያደገበት ሒደት ግልጽነት እንደሚጎድለው አጣሪ ልኡኩ ጠቆመ፤ ለደቀ መዛሙርቱ ጥያቄ ባቀረበው መፍትሔ ላይ ቋሚ ሲኖዶስ ነገ ይወስናል

ያለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በፓትርያርኩ ደብዳቤ ብቻ ዩኒቨርሲቲ መባሉ፣ ሕግንና አሠራርን ይጥሳል፤ ከተጨባጩ የኮሌጁ ኹኔታ ጋራም አይጣጣምም፤ በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የተቋቋመውና በቋሚ ሲኖዶስ ቃላዊ ይኹንታ የተሰጠው አጣሪ ኮሚቴ፣ በ12 የግንዛቤ ነጥቦችና በ14 የመፍትሔ ሐሳቦች የተቀነበበ ሪፖርቱን አቅርቧል፤ ለኮሌጁ የተጠሪነት ችግር የጠቆመው መፍትሔ የለም፤ አረጋዊውን የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ የሚያግዝ ባለሙሉ ሥልጣን ዋና ዲን ከመሾም ጀምሮ፣ በስግብግብነት …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE