አማራ ሆይ እባክህ ንቃ ልጆችህን አታስበላ ተለጣፊ ባንዳዎችን አንቅረህ ትፋ – ፋኖ ዘመነ ካሴ (የአማራይቱ ልጅ)

May be an image of 2 people and outdoorsአንዳንድ ጊዜ የአማራ ህዝብ ግራ እያጋባኝ ነው በዚህ ሳምንት ውስጥ እንኳ የልዩ ሀይሉን ከግንባር በአብይ ትዕዛዝ ሲነሱ ዝም፣ በዚሁ ሳምንት የአማራ ገበሬ በከፈለው መስዋዕትነት እነሱ ሲሸላለሙ ዝምምምም፣ አሁን ደግሞ ህ*ወሃት ጦሯን እየሰበቀች ትገኛለች እናም የመጨረሻ የማስተላልፈው መልዕክት አማራ ሆይ እባክህ ንቃ ልጆችህን አታስበላ ተለጣፊ ባንዳዎችን አንቅረህ ትፋ ለፃነትህ የሂወት መስዋዕትነት የሚከፍሉ ልበ ሙሉ፣ ወኔያቸው እንደ ቅድመ አያቶቻቸው የሆኑ የፋኖ አባለት አሉልህ በሌላ ቢቀር በሀሳብ ብቻ እርዷቸው።

አንድነታችን ይጠንክር ሀሞተ ኮስታራ እንሁን አመሠግናለሁ ።

በትህነግ/ህወሓት የሚመራው የትግራይ ወራሪ ኃይል በወልቃይት እና በሁመራ መካከል በምትገኘው “ማይጋማ” በምትባል ሥፍራ ላይ በሁለት አቅጣጫ በኩል ጦርነት ጀምሯል።

ትህነግ/ህወሓት ለዚህ ጦርነት ከ15-55 ዕድሜ የሚሆነው ትግሬ ወንድ ሴት ሳይል እንዳሰለፈች ታውቋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ትህነግ/ህወሓት ከኮረም ወደ ዛታ በግራ በኩል ሠሠላ እና ዳራ መቀጠዋ አቅጣጫ የነፍሥ ወከፍ መሣሪያ የያዘ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወራሪ ኃይል አስጠግታለች፡፡

ዘመነ ካሴ (የአማራይቱ ልጅ)

 

May be an image of 2 people and text