አምባሳደር ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ እና ግብዣ ነው – ዋይት ሃውስ

Background Press Call by a Senior Administration Official on Ethiopia Via Teleconference

በቴሌ ኮንፈረንስ ፕሬስ ጥሪ በኢትዮጵያ ላይ ከአሜሪካ ከፍተኛ የአስተዳደር ባለሥልጣን ጋር የተደረገ ውይይት አስመልክቶ ከነጩ ቤተመንግስት ዌብሳይቱ ላይ በለቀቀው መግለጫና የውይይቱን ሙሉ ዝርዝር መረጃ መሰረት አምባሳደር ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ እና ግብዣ ነው ብሏል።

የውይይቱ ተሳታፊ የሆኑት የአሜሪካን መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን እንዳሉት In terms of Ambassador Feltman’s visit, it came at the request and the suggestion of the Ethiopian government. And it was in many ways a preview of some of what was said on the current call, and some of what the government of Ethiopia and the Prime Minister himself have said publicly. So, I think the substantive readout would not be any different in meaningful ways from what I’ve already described. And I will leave those conversations to the State Department to describe further if they’d like.

አዲስ የተሾሙት ልዩ ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በፕሬዝዳንቱና በተቅላይ ሚኒስትር አብይ መካከል ውይይት ተደርጓል። በቅርቡ አዲሱ ተሿሚ ወደ ምስራቅ አፍሪካ ያቀኑና ፊልትማን የጀመሩትን ከቆመበት ይቀጥላሉ። ጉዳዩ ወደ ስቴት ዲፓርትመት ተመርቷል። ፊልትማን ወደ ኢትዮጵያ የተጓዙት ግን የኢትዮጵያ መንግስትና ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲመጡላቸው ለስቴት ዲፓርትመት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ነው። ብለዋል የአሜሪካው ከፍተኛ አስተዳደራዊ ባለስልጣን ።

ሙሉውን ዝርዝር ይህን ተጭነው ያገኙታል

The South Lawn of the White House.