መደበኛ የመንግሥት ሥራዎች በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተመሩ መሆናቸው ተገለጸ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጦር ግንባር በመገኘት ዘመቻውን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የመንግሥት መደበኛ ሥራዎች በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እየተመሩ መሆናቸው ተገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጽህፈት ቤት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማክሰኞ ኅዳር 14/2014 ዓ.ም ጀምሮ በጦር ግን…