ባለ 13 ወር ፀጋዋ ኢትዮጵያ

በሰሜን ኢትዮጵያ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በከፍተኛ የዋጋ ግሸበት በርካታ የከተማ ነዋሪዎች እሮሮ ቢያሰሙም እንዲሁም በትግራይና አካባቢው በርካቶች በረሃብ አፋፍ ባሉበት ሁኔታ የዘንድሮው አዲስ አመት ተከብሯል። በርካታ ኢትዮጵያውያንም ያለቻቸውን ሸማምተውና ገዛዝተው ድግስ ደግሰው ከቤተሰብ፣ ከዘመድ አዝማድና ከጎረቤቶቻቸው ጋር አክብረውታል። ጥቂት እስቲ ለየት ያለ የቀን አቆጣጠር፣ ታሪክና ባህላ…