ስለ ትግራይ ክልል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ቃል አቀባይ ያደርጉት ገለፃ

“ትግራይ ውስጥ እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ካለፈው ሰኔ ወር ወዲህ የረድዔት ተደራሽነት እየተሻሻለ ቢሆንም የሰብዓዊ ረድዔት አጋሮቻችን እንደሚነግሩን ወደ ክልሉ የመግባት እና የመውጣት እንቅስቃሴው አሁንም የተገደበ ነው”  ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት  ምክትል  ቃል አቀባይ ገለጹ። ይህ መሆኑ ደግሞ የዕርዳታ አቅርቦቶች ለማስገባት እና የርዳታ ሥራው እንዲቀጥል ሠራተኞች ለማንቀሳቀስ አ…