አምነስቲ፡ “የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የተቀዛቀዘ ምላሽ ለትግራይ ግጭት አስተዋፅዖ አድርጓል”

አምነስቲ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በትግራይ ክልል ስላለው ግጭት ያለው ምላሽ የተቀዛቀዘ ከሆነ አሁን ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ሲል አስጠነቀቀ። አምነስቲ በትግራይ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት ስድስት ወር መሙላቱን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ላይ በትግራይ ግጭት የሰብዓዊ መብትና የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ሕግጋት ጥሰቶች እንዳሉ የሚያሳዩ ማስረጃዎች እጥረት ባይኖርም ከአፍሪካ ሕብረትና ከተባበሩት…