በፍሎይድ ሞት የተከሰሱት የቀድሞ ፖሊስ “ደንብ ጥሰዋል” ተባለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባለፈው ዓመት በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንዳለ ህይወቱ ባለፈው ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ህልፈት በተከሰሱት የቀድሞ ፖሊስ መኮንን ዴሪክ ሻቭን ላይ ክስ የመሰረቱት አቃቢ ህጎች የክሶቻቸውን ጭብጥና ክርክር ለችሎቱ ማሰማት ከጀመሩ ትናንት ሰኞ ሁለተኛ ሳምንቱ ተቆጥሯል፡፡

የምኒያፖሊሱ የፖሊስ ዋና አዛዥ ትናንት ሰኞ ከህዝብ ለተውጣጡ ዳኞች ወይም ጁሪዎች እንዳስታወቁት የቀድሞ የፖሊስ መኮንን ዴሪክ …