ህግ አውጭዎች ትራምፕን ከሥልጣን ስለማባረር እየተወያዩ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የፕሬዘደንትነት ሥልጣን ፣ እኤአ ጃንዋሪ 20 በይፋ ይጀምራል፡፡ በዚሁ እለትም በዓለ ሲመታቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ የተወካዮች ምክር ቤት፣ ባለፈው ረቡዕ ከነበረው አመጽ ጋር ተያይዞ በነበራቸው ሚና ፣ ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን፣ ለሁለተኛ ጊዜ ከሥልጣናቸው ሊያስወግዳቸው ይገባል ወይስ አይገባም…