ራያ እና ሽረ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መያዛቸውን የክልሉ መንግሥት አረጋገጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል በሰጡት መግለጫ ራያ እና ሽረ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መያዛቸውን አረጋገጡ። ደብረጽዮን “ትግሉ አሁንም ቀጣይ ነው። ገና ነው። ውጊያ ውስጥ ነን” ብለዋል። ከትናንት በስቲያ የአውሮፕላን ጥቃት ያስተናገደችው መቐለ ትናንት እና ዛሬ መረጋጋት እንደታየባት ሚሊዮን ኃይለስላሴ ዘግቧል።…