የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትናንት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የተካሄደው እና በመጪው ሳምንት ይቀጥላል የተባለውን ውይይት የምመራው ከሆነ በጋራ ምክር ቤቱ የታቀፉ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ አደርጋለሁ ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ። የትናንቱ ውይይት ሀገራዊ መግባባት በመፍጠር ላይ ያተኮረ እንደነበር ተሳታፊዎች ገልጸዋል።…