«ትንሿ በአራት፣ ትልቋ በ 17 ዓመቷ ነው የተዳረችው»


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ኢትዮጵያ ውስጥ 18 ዓመት ሳይሞላቸው የሚዳሩ ልጆች ቁጥር ካለፉት 15 ዓመታት ጋር ሲነፃፀር እየቀነሰ ቢመጣም አሁን ድረስ ትንሽ የማይባሉ ልጃገረዶች በግዳጅ ይዳራሉ። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህ ጎጂ ልማድ ከሚዘወተርበት ማህበረሰብ የመጡ ወጣቶች አሁን ድረስ በህፃናት እና አዳጊ ወጣቶች ላይ ስለሚፈጠረው ከፍተኛ ጫና ይገልፁልናል።…