ኮሮናቫይረስ ለምን ጥቁሮች ላይ እንደሚበረታ ሊጠና ነው

ጥናቱ ከዚህ በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ባዮባክን ፕሮጀክት የተወሰዱ የግማሽ ሚሊዮን ሰዎችን የዘረመል ናሙና፣ የሽንትና የምራቅና ደም ቅንጣቶች በስፋት ይመረምራል፣ ውጤቱንም ይተነትናል ተብሏል፡፡…