“በእስር ላይ ያሉ ግለሰቦች እንዲፈቱ መጠየቅ የፍትሕ ስርዓቱን የሚያዛባ ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት ያካሄዱ ሲሆን ለአንዳንድ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም ምላሽ ሰጥተዋል።የዛሬው ውይይት በዋናነት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ እንዲካሄድ ቀጣይ አቅጣጫን ማስቀመጥ እንዲቻል እና የልማት ጉዳዮች እንዲሁም ሰላምና ደህንነትን የመሳሰሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑንም ከጠቅላይ …