የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እርምጃ የሕገ ወጥ ገንዘብ ህትመትን እንዳያበረታታ ጥብቅ ክትትል ያስፈልጋል ተባለ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በባንኮች የጥሬ ገንዘብ አወጣጥ ላይ ገደብ ጥሏል።በዚህ መሰረት ግለሰቦች በቀን 2 መቶ ሽብር በወር ደግሞ አንድ ሚሊዮን ብር እንዲያወጡ ይደነግጋል። ኩባንያዎች ደግሞ በቀን 3 መቶ ሺህ ብር ፤በወር ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር እንዲያወጡ ይገድባል።ይህ መመሪያ የወረቀት ግብይትን በማስቀረት የባንኮችን ስራ ያቃልላል ፤ለብር ህትመት የሚወጣን ሃብትንም ይቀንሳል ተብሏል።በሌላ በኩል እርምጃው የሕገ ወጥ ገንዘብ ህትመትን እንዳያበረታታ ጥብቅ ክትትል እንደሚያስፈልገው የሚናገሩ አሉ።

https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/0715C845_2.mp3መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV