" /> በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሆነ። | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሆነ።

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን ተሻገረ በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሆነ።
እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አሃዝ መሠረት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 510,108 ሆኗል። ቫይረሱ የሚሰራጭበት ፍጥነት መጠን አሁንም እንደጨመረ ነው።
እንደማሳያም፤
ቫይረሱን የመጀመሪያው 100ሺህ ሰዎች ለመያዝ 67 ቀናት ነበር የወሰዱበት።
2ኛውን 100ሺህ ሰው ለመያዝ 11 ቀናት
3ኛውን 100ሺህ ሰው ለመያዝ 4 ቀናት
4ኛውን 100ሺህ ሰው ለመያዝ 3 ቀናት እንዲሁም፤
5ኛውን 100ሺህ ሰው ለመያዝ የወሰዱበት 2 ቀናት ብቻ ናቸው።
ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ቢጫኑ ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር የተያያዙ ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።

 


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV