የኮሮና ሥርጭትና የአማራ ባለስልጣናት ተቃራኒ እርምጃ

መመሪያና ማስጠንቀቂያዉን  የሚሰጡት በተለይ የአማራ ክልል የገዢዉ ፓርቲ (የብልፅግና) ባለስልጣናት፣ ራሳቸዉ ያወጡትን ደንብ እየጣሱ መሆናቸዉን ነዋሪዎች አጋለጡ…