" /> ኢራን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን መትታ መጣሏን አመነች | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ኢራን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን መትታ መጣሏን አመነች

ኢራን የዩክሬኑን አውሮፕላን መትታ መጣሏን አመነች

Iran says it ‘unintentionally’ shot down Ukrainian jetliner

ኢራን ሰሞኑ ከቴህራን ወደ ኬይቭ በመብረር ላይ እያለ የተከሰከሰውን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን በስህተት መትታ መጣሏን አመነች፡፡ የኢራን መንግሥት በመግላጫው በሰው ሠራሽ ስህተት አውሮፕላኑ መመታቱን አመላክቷል፤ በድርጊቱም የ176 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
የኢራን ወታደራዊ ኃይሎች በስህተት የጠላት ዒላማ መስሏቸው የመንገደኞች አውሮፕላኑን መትተውታል፤ በዚህም በርካታ የኢራንና የካናዳ ዜጎች ያሉበት የ176 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

Iran announced Saturday that its military “unintentionally” shot down the Ukrainian jetliner that crashed earlier this week, killing all 176 aboard, after the government had repeatedly denied Western accusations that it was responsible.

አውሮፕላኑ በጥንቃቄ በሚጠበቅ ወታደራዊ ቀጠና አቅራቢያ መብረሩ ለዒላማ እንደዳረገው AP የኢራን ወታደራዊ መኮንኖችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

Read Full Articles : https://apnews.com/21f4a92a2dfbc38581719664bdf6f38e


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV