በቃፍታ ሸራሮ ፓርክ ኤፍኤምዲ የተባለ አዲስ በሽታ የዱር እንስሳትን እየገደለ ነው

በቃፍታ ሸራሮ ፓርክ ኤፍኤምዲ (ፉት ኤንድ ማውዝ) የሚል መጠሪያ ያለው አዲስ በሽታ የዱር እንስሳትን በተለይ ደግሞ አጋዘን እየገደለ እንደሆነ ታውቋል።

► መረጃ ፎረም - JOIN US