የብሔራዊ አንድነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

የብሔራዊ አንድነት ቀን በመላ ሀገሪቱ ይከበራል
—————-
መደመር ለብሔራዊ አንድነት በሚል መርህ ቃል ዛሬ በመላው ሀገሪቱ የብሔራዊ አንድነት ቀን እየተከበረ ይውላል፡፡

በአዲሱ አመት በአንድነትና በአብሮነት መንፈስ የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ አብረን እንገንባ የሚል መልዕክት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በፌስቡክ ገጹ ላይ አስተላልፈዋል።

Image

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE