በጀርመን የተባባሰው በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት

ጀርመን ውስጥ ሴት በመሆናቸው ብቻ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ግድያ ከሌላ የወንጀል ድርጊት የተለየ አይደለም። የዚህ ወንጀል ፈጻሚዎች በግድያ ነው የሚከሰሱት። በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ብቻ በየሳምንቱ አንዲት ሴት፣ ጾታን መሰረት ባደረገ ጥቃት ትገደላለች። በመላ ጀርመን ደግሞ በየ2 ቀኑ አንዲት ሴት በአጋሯ ወይም በቀድሞ አጋሯ ለሞት ትዳረጋለች።…