" /> የኢትዮጵያ መንግስት በአውሮፕላን አደጋው አያያዝ ውግዘት ደረሰበት | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የኢትዮጵያ መንግስት በአውሮፕላን አደጋው አያያዝ ውግዘት ደረሰበት

የኢትዮጵያ መንግስት በአውሮፕላን አደጋው አያያዝ ውግዘት እየደረሰበት ይገኛል

በቢሾፍቱ የሚገኘው የእስራኤል በጎ ፈቃድ ስራተኞች (ዛካ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን የምርመራ ሂደት ኮነነ። የኢትዮጵያ መንግስት የሟቾቹ ክብር የሚነካ፣ በጣም የሚያሳፍርና ሳይንሳዊ ባልሆነ መንገድ የሟቾቹ ሬሳ እየሰበሰበ ነው።- የእስራኤል በጎ ፈቃድ ስራተኞች (ዛካ)

ጀሩሳሌም ፖስት አስደንጋጭ ሪፖርት ይዞ ወጥተዋል። ያንብቡት!

Volunteers search Ethiopian Airlines crash site for Israeli victims

 

ጀሩሳሌም ፖስት እንደዘገበው:- ባለፈው ሳምንት ቢሾፍቱ ላይ ወድቆ በተከሰከሰው የአውሮፕላን አደጋ ድጋፍ ለመስጠት የመጡት የእስራኤል በጎ ፈቃድ ስራተኞች (ዛካ) እንደታዘቡት በኢትዮጵያ መንግስት በጣም እንዳዘኑ እና የአካባቢው ነዋሪ ከሟቾች ቁርጥራጭ የሰውነት አካላት ላይ ጌጣጌጦችን (ወርቅ) ሲመዘብሩ እንደነበር ገልፀዋል:: ይህም የእስራኤልን መንግስት በጣም እንዳሳዘነ ዘግበዋል..

“እንዲህ አይነቱ አስቸጋሪ ሁኔታ አጋጥሞን አያውቅም” ይላሉ የዛካ ልኡካን አዛዥ የሆኑት አዝራኤል ሽናይዘር “የኢትዮጵያ መንግስት የሟቾቹ ክብር የሚነካ፣ በጣም የሚያሳፍር እና ሳይንሳዊ ባልሆነ መንገድ እና የሟቾቹ ሬሳ እየሰበሰበ ነው።” 

Israeli volunteers condemn Ethiopian government’s handling of plane crash

Azriel Schnitzer, commander of the ZAKA delegation in Ethiopia, said, “We never encountered such a difficult situation. I was at the scene together with ZAKA volunteers.”

ይህን ተጭነው ዝርዝሩን ያንቡ- https://www.jpost.com/Israel-News/Israeli-volunteers-condemn-Ethiopian-governments-handling-of-plane-crash-583580?fbclid=IwAR08zTlNo6tuYV_Ut9rxo779P4tQxeqiXTt_ch6sPHO6dTfloFr1KaIIORU


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV