ዘንድሮም በወንዙ ሙላት የተደቀነውን ፈተና ከባድነት ያብራሩት ሌላኛውም ነዋሪ አስተያየታቸውን አከሉ፤ “የፈጣሪ ቁጣ ነው ብለን አጨብጭበን ሜዳ ላይ ከመቀመጥ ውጪ የምንለው የለም” ያሉት አስተያየት ሰጪው ተፈናቃይ ሙዝ፣ የአርብቶ አደር የመኖ እርሻ፣ ማሽላና የበቆሎ ምርቱ በዘንድሮው የወንዙ ሙላት እንዳልነበር ሆኗል ነው ያሉት፡፡…