በራሱ ምዘና ብቻ ተማሪዎችን ለመቀበል የወሰነዉ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ​​​​​​​ከ 2017 ጀምሮ ተማሪዎችን በብቃት ብቻ ነው እንደሚቀበል ዛሬ አስታወቀ። ተቋሙን የሚቀላቀላቀሉት ተመሪዎች በማወጣው የመመዘኛ ፈተና መሰረት በብቃት እና በችሎታ ብቻ ይሆናል ሲል አስታዉቋል። ዩንቪርስቲዉ ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ መሉ በሙሉ በራሱ የምዘና መስፈርት ብቻ ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታውቋዋል።…