ብክነት፡የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’

በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል :: የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም::

በሰሜን ጎንደር መተማና የሱዳን ቦርደር ጋላባት መንገድ ተዘጋ ::

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ::

የወያኔው አምባሳደር ግርማ ብሩ ችጋጎ ከተማ ውስጥ የተጠራ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ከባድ ተቃውሞ ገጠመው። ስብሰባው ሳይጀመር ተበተነ (ቪዲዮ)

ሙሉጌታ ሉሌ ሲሞትልዎ በሐሰን ዑመር አብደላ ላይ መዝመትዎን ቀጠሉ

ወያኔ ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት ቀረጻ አካሄደ::

ማስጠንቀቂያውን እንስማ፤ ኢትዮጵያ በአደጋ ላይ ናት! ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ::

በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም!

በዛሬው ዕለት አንዋር መስጊድ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ የሚያሳይ ቪድዮ

የኦሮሞ ወጣቶችን ተቃውሞ በመጠቀም ገዢው መንግስት የኦሮሞን ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ለማጋጨት የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲመለከት ተጠየቀ

ወሊሶ አንድ የስምንት አመት ልጅ ጨምሮ ስምንት ሰዎች ተገደሉ:: የለውጥ ጥያቄው ቀጥሏል::

የዲሲ ማርያም ቤተክርስቲያን የባለ አደራዎች ቦርድ መግለጫ አወጣ

የወያኔው ፓትሪያርክ ለሕክምና ወደ አሜሪካ አመሩ፤ ከፍተኛ አካላዊ ድካም እና የሰውነት መዛል ታይቶባቸዋል

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተማዎች ተማሪዎች ከአርሶ አደሮች ጋር በመተባበር መንገዶችን በመዝጋት ላይ ይገኛሉ

ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ታህሳስ 10, 2015

የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ድምፃችን ይሰማ

የፌደራል ፖሊሶችና የመከላከያ አባላት ሰላማዊ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ ከባድ እርምጃ ወሰዱ

ተዓምር እንሰራለን ያለው ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ የሕዝብ ተቃውሞ አስደንግጦታል::ወያኔ አልተሳካለትም::

በሰሜን ጎንደር ኢህአዴግ ያስታጠቃቸው ሰዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍተው ከፍተኛ ጉዳት አደረሱ

በሸዋ ወለጋ ባሌ ሃረርጌ ክፍለሃገራት የህዝቡ ጥያቄ ወደ ሕዝባዊ አመጽ እየተለወጠ ስለሆነ ለአብዮቱ እያንዳንዳችን በተጠንቀቅ ዝግጁ እንሁን::

በዛሬው እለትም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሎዋል ።

የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።