በሰሜን ጎንደር ኢህአዴግ ያስታጠቃቸው ሰዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍተው ከፍተኛ ጉዳት አደረሱ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ኢሳት ዜና :- ታማኝ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በሰሜን ጎንደር መተማ ወረዳ ገዢው ፓርቲ ከተለያዩ አካባቢዎች አሰባስቦ መሳሪያ ያስታጠቃቸው ሰዎች አማራና ቅማንት በሚል ከፋፍሎ ግጭት ማስነሳቱን ተከትሎ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ግጭቱ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው የሚሉት ምንጮች፣ ግጭቱ ወደ ጭልጋና አጎራባች…