የፌደራል ፖሊሶችና የመከላከያ አባላት ሰላማዊ ተቃውሞ በሚያደርጉ ዜጎች ላይ ከባድ እርምጃ ወሰዱ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ኢሳት ዜና :- በወሊሶ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ተጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን፣ ከሰአት በሁዋላ የፌደራል ፖሊስ አባላት እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል። በሰላማዊ ዜጎች ላይ በቀጥታ በመተኮስ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። እስካሁን አንድ ሰው መሞቱን ለማወቅ ቢቻልም፣ …