የኢትዮጵያ መንግስት በሂደት ስመለከት ቆየሁ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን በትናንትናው እለት ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ ማሻሻያ ውስጥ ዛሬ ገቢራዊ የሆነው የብር የመግዛት አቅምን በ30 በመቶ ማዳከም የማሻያው ጉልህና አነጋጋሪ እርምጃ ተደርጎ ተወስዷል፡፡…