የትግራይና የአማራ ክልሎች ልዩነታቸዉን በዉይይት እንዲፈቱ ነዋሪዎች እየጠየቁ ነው

የፕሪቶሪያው ስምምነት የሰላም አየር እንድንተነፍስ ምክንት ሆኗል የሚሉት አስተያየት ሰጪዎቹ አሁንም ባለው የኑሮ ውድነት ላይ ጦርነት ከተጨመረበት ከፍተኛ ማሕበራዊ ቀውስ የሚፈጥር በመሆኑ ሁሉም ወደ ሰላም ፊቱን እንዲያዞርና የሰላም ስምምነቱን በዘላቂነት ማስፈፀም ተገቢ እንደሆነነ ነው ያመለከቱት፡፡…