አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ታሪፍ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ታሪፍ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ ነው

በ2014 ዓ.ም. ተጀምሮ የነበረው አዲስ ኤሌክትሪክ ኃይል የታሪፍ ማሻሻያ ጥናት ተጠናቆ፣ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ እንደሚደረግ ታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና አገልግሎት በጋራ በዓለም ባንክ ድጋፍ በውጭ አማካሪ ድርጅት ያስጀመሩት ጥናትና የተዘጋጀው አዲሱ የታሪፍ ፖሊሲ የሚመለከታቸው የመንግሥት…