ማንቸስተር ሲቲ በሀላንድ ሁለት ግቦች ታግዞ አሁንም “አስፈሪ” ቡድን መሆኑን አስመሰከረ

ኖርዌያዊው አጥቂ ወደ እንግሊዝ ከመጣ በኋላ እንዲህ የጎል ድርቅ አጋጥሞት አያውቅም። ይህ ሁሉ ቅዳሜ ከኤቨርተን ጋር በነበረው ጨዋታ ተቀይሯል። ሁለት ጎሎች ከማስቆጠሩም በላይ ቡድኑ የሊጉ አናት ላይ ወደ ተቀመጠው ሊቨርፑል እንዲጠጋ አስችሏል።…