የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የ477 ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የ477 ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሁለት ዓመታት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ያልቻሉ 477 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ደብዳቤ መሠረት፣ ህልውናቸውን ባላረጋገጡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኦዲት…