በውጪ የሚኖሩ የቀይ ባሕር አፋር ወጣቶች ጥሪ

እንደ አቶ ያሲን፣ በአሁኑ ወቅት ኤርትራ ውስጥ ብዙ ግፍ እየደረሰበት እና እየተሰደደ ያለው ወጣቱ ክፍል ነው። «በአብዛኛው ወጣቱ ተሰዳጅ ነው። አሁን ብዙ ግፍ እየደረሰበት ያለው ሕዝብ ዋናው ተጠቂው አብዛኛው የቀይ ባሕር አፋር ወይም የኤርትራ ሕዝብ ወጣቱ ነው አብዛኛው። ይህ ክፍል ደግሞ ዛሬ በስደት ላይ ይገኛል።»…