በአማራ ክልል በድርቅ ምክንያት ሰብአዊ ጉዳት እየደረሰ ነው

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከሰተው ድርቅ በሰውና በእንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሆነ ነዋሪዎችና ባለስልጣናት ተናግረዋል፣ ድርቁን ተከትሎ በተፈጠረ የጤና ቀውስ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርና በሰሜን ጎንደር ዞን 40 የሚጠጉ ሰዎች ህይወት አልፏል ተብሏል፡፡…