የቡድን 20 “ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ” በጎርጎሮሳዊው 2017 ጀርመን የቡድን 20 ፕሬዝደንት ሳለች የተጀመረ ነው። ጉባኤው ለውጥ ፈላጊ የአፍሪካ ሀገራትን፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን እና አጋሮችን በማሰባሰብ የልማት ጉዳዮችን የማስተባበር እና በኢንቨስትመንት ላይ ለመወያየት የተወጠነ ነው።…