መምህራን ሥራ በማቆማቸው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት እንዳልተጀመረ ተገለጸ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ፣ ለተከታታይ ሦስት ወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ሥራ እንዳቆሙና የዘመኑ የመማር ማስተማር ሒደትም እስከ አሁን እንዳልተጀመረ፣ መምህራንና ወላጆች ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ተናግረዋል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሓላፊ አቶ አንተነህ በፈቃዱ፣ ችግሩ በሌሎችም አካባቢዎች መኖሩን አምነው፣ በበጀት እጥረት እና በተያያዥ ምክንያቶች የተፈጠረ እንደኾነ ተና…