“ፖለቲካ አያውቁም፤ አላማ የላቸውም ተብለን የተናቅነው ለድርድር ተቀመጥን” ጃል መሮ

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ በታንዛንያ የሚገኘው የጦሩ ዋና አዛዥ ኩምሳ ድሪባ “ፖለቲካ አያውቅም” የተባለው ሠራዊታቸው ኃያላን ባለበት ለድርድር መቀመጡን ተናገረ።…