ፑቲንን በመተቸት የሚታወቁት ፖለቲከኛ በቀጣዩ ምርጫ ለፕሬዝዳንትነት መወዳደር እፈልጋለሁ አሉ

ሩስያ ከዩክሬን ጋር በምታደርገው ጦርነት የምትከተለውን ወታደራዊ ስልት አጥብቀው በመተቸት የሚታወቁት ፖለቲከኛ በቀጣዩ የካቲት ወር በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፑቲንን መፎካከር እንደሚፈልጉ ገለጹ…